Media Center



Post Date: 05 Jul 2024

Post Date: 27 Nov 2023

Post Date: 04 Nov 2023

Post Date: 15 Oct 2023

Post Date: 11 Oct 2022

Post Date: 06 Sep 2022

Post Date: 30 Aug 2022

Post Date: 25 Sep 2021

Post Date: 15 Jan 2021

Post Date: 11 Dec 2020

Post Date: 11 Dec 2020

Post Date: 02 Sep 2020

Post Date: 05 Mar 2019

Post Date: 05 Mar 2019

Post Date: 27 Feb 2019

ከፍተኛ ውጤት በማምጣት በሜዳሊያ ለተመረቁ ሴት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ በቋሚነት የሥራ ዕድል የሚፈጥርላቸው መሆኑን
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዳኛቸው መሐሪ ከመደበኛ ሥራቸው ባሻገር በሌሎች ኃላፊነቶች ላይም የሚሳተፉ በመሆኑ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ በቦርድ አባልነት በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህንንም አስመልክቶ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ለ4ኛ ጊዜ በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ ብዛታቸው 871 ያህል ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን፣ በዚህ የምረቃ ኘሮግራም ላይ የተገኙት የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት በሜዳሊያ ለተመረቁ ሴት ተማሪዎች ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ በቋሚነት የሥራ ዕድል የሚፈጥርላቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡