Media Center



Post Date: 05 Jul 2024

Post Date: 27 Nov 2023

Post Date: 04 Nov 2023

Post Date: 15 Oct 2023

Post Date: 11 Oct 2022

Post Date: 06 Sep 2022

Post Date: 30 Aug 2022

Post Date: 25 Sep 2021

Post Date: 15 Jan 2021

Post Date: 11 Dec 2020

Post Date: 11 Dec 2020

Post Date: 02 Sep 2020

Post Date: 05 Mar 2019

Post Date: 05 Mar 2019

Post Date: 27 Feb 2019

ኩባንያችን ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ከአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ጋር የአምባሳደርነት ውል ተፈራረመ
ኩባንያችን ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ከአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ጋር የአምባሳደርነት ውል ተፈራረመ፡፡ በውሉ መሰረት አርቲስት መቅደስ የቡና ኢንሹራንስ አ.ማ አምባሳር በመሆን ኩባንያውን በቴሌቪዥን በሬዲዮ እና በሌሎች የማስታወቂያ አማራጮች በሙሉ ለማስተዋወቅ ተስማምታለች፡፡ ቡና ኢንሹራንስም ከዚህች ዝነኛ እና ተወዳጅ አርቲስት ጋር እንዲህ ያለውን የአምባሳደርንት ውል መፈራረሙ እራሱን በስፋት ለማስተዋወቅ እንደሚረዳው እሙን ነው፡፡